አልጃዚራ ለኢቢሲ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነው

ህዳር 05፤2010

ኢቢሲ ሙያዊ በሆነ መንገድ መረጃዎችን በተሻለ መልኩ ለሕዝብ እንዲያደርስ ለማስቻል የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአልጀዚራ ተጠባባቂ ምክትል ዳይሬክተር ገለፁ፡፡

ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሞስተፋ  ከኢቢሲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡