ኢትዮጵያና ኳታር በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማመሙ

ህዳር 05፤2010

ኢትዮጵያና ኳታር ያላቸውን ግንኙነት በንግድ፣ በኢንቨስትመንት ና በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ፡፡

ሁለቱ ሃገራት በቀጠናው ሰላም ዙሪያም በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡