በባህር ዳር ከተማ አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ የትራፊክ መብራት ለአገልግሎት በቃ

ህዳር 5፤2010

በኢትዮጵያ በርካታ የህዝብ አገልግሎት ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ታስበው የተሰሩ አይደሉም፡፡

በዚህም የተነሳም አካል ጉዳተኞች ሲቸገሩ ይታያል፡፡

ከጊዜ ወዲህ ግን አገልግሎቶቹ አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ እያደረጉ መጥተዋል፡፡