በመዲናይቱ የተከለሉ ቦታዎች የቀሻሻ መጣያ በመሆናቸው በነዋሪዎች ላይ ችግር እያደረሱ ናቸው ተባለ

ህዳር 5፤2010

በአዲስ አበባ ከተማ ለግንባታ ተከልለው የተቀመጡ ቦታዎች ግንባታቸው በጊዜ ባለመጀመሩ ቦታው ላይ ውሃ በመታቆሩ ነዋሪዎች መቸገራቸውን ለኢቢሲ ተናገሩ፡፡