የድሬ ቆዳ ፋብሪካ የሚለቀው መርዛማ ኬሚካል በነዋሪዎች ጤና ላይ ችግር እፈጠረ ነው

ህዳር 05፤2010

የድሬ ቆዳ ፋብሪካ በሚለቀው መርዛማ ኬሚካል ጤናቸው መታወኩን በፋብሪካ ዙሪያ ያሉ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ ፋብሪካው በመጪዎቹ 6 ወራት ደረጃውን የጠበቀ የፍሳሽ ማጣሪያ ካልገነባ እንደሚዘጋ አስጠንቅቋል፡፡