ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኳታር ዶሃ ገብተዋል

ህዳር 04፣2010

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኳታር ዶሃ ገብተዋል፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጉብኝት አስመልክቶ አቶ መለሰ አለም የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡