ባለሀብቶችን በመደገፍ የኢንቨስትመንትን ዘርፉን ለማሳደግ እንደሚሰራ ተገለጸ

ህዳር 3፣2010

በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመፍታት በዘንድሮ  አመት ባለሀብቶችን በተቀናጀ መልኩ በመደገፍ ዘርፉን ለማሳደግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ።

10ኛው የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በመቐለ ከተማ ተካሂዷል።

አባዲ ወይናይ