የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባለ አራት ኮከብ የአየር መንገድ ደረጃ ተሰጠው

ህዳር 02፤2010

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባለ አራት ኮከብ የአየር መንገድ ደረጃን አገኘ፡፡

አየር መንገዱ ደረጃውን ያገኘው ስካይ ትራክስ በተሰኘ የአየር መንገዶች ደረጃ መዳቢ ተቋም ነው ተብሏል፡፡