የሀሞት ጠጠር የጤና ችግር ምልክቶችና የመከላከያ መንገዶች

ጤናዎ በቤትዎ ዝግጅት- የሀሞት ጠጠር የጤና ችግር ምልክቶችና የመከላከያ መንገዶችን አስመልክቶ ከዶ/ር ዘኪ አብዱራህማን በአ.አ.ዩ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የጉበት የሀሞትና የቆዳ ቀዶ ጥገና ሀኪም ጋር የተደረገ ቆይታ፡-