በኢትዮጵያ የአለም ጤና ድርጅት መስፈርት ያሟሉ የህክምና ተቋማት 4ዐ በመቶ መድረሳቸው ተገለጸ

ጥቅምት 21፤2010

በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ተከታታይ ስራዎች የአለም ጤና ድርጅትን መስፈርት ማሟላት የቻሉትን የህክምና ተቋማት ከ11 በመቶ ወደ 4ዐ በመቶ ማሣደግ መቻሉን በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና በህብረተሰብ ጤና  ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ ጥናት ጠቆመ፡፡

ጥናቱ በጤናው ዘርፍ በቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች መሠረት እንደሚቀጥልም የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

ሪፖርተራችን ተመስገን ሽፈራው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።