የአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ የማሻሻያ ረቂቅ የሠራተኛውን መብት የሚጋፉ አንቀፆችን ያካተተ መሆኑን ተገለፀ

ጥቅምት 13፣2010

በመንግሥት የቀረበው የአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ የማሻሻያ ረቂቅ የሠራተኛውን መብት የሚጋፉ አንቀፆች ያካተተ መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

ተቋሙ በማሻሻያ ረቂቁ ላይ የማይቀበላቸውን እንዲሁም ሊሻሻሉና ሊካተቱ ይገባል ያላቸውን ሀሳቦች በግልፅ አስቀምጧል፡፡

ሪፖርተራችን ነፃነት ወርቁ ተጨማሪ አላት፡፡