ብአዴን ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ችግሮች በመለየት ለመፍታት እየሰራ መሆኑ ገለፀ

ጥቅምት 13፣2010

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ባለፈው አንድ ዓመት ባካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ችግሮች በመለየት ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ከክልሉ ውጭ የሚኖሩ የድርጅቱ ከፍተኛና መካከለኛ ኮር አመራሮች ኮንፈረንስ ተጠናቋል፡፡

ሪፖርተራችን አስማማው አየነው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡