በሀዋሳ መናኸሪያ የተሻለ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን ተገልጋዬች ገለፁ

ጥቅምት 13፣2010

ለበርካታ አመታት አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የሀዋሳ መናኸሪያ ለሁለት በመከፈሉ የተሻለ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን ተገልጋዬች ገለፁ፡፡

አዲስ በተገነባው ሁለተኛው መናኸሪያ የሚስተዋሉ መጠነኛ ችግሮች ሊስተካከሉ ይገባል ብለዋል አስተያየት ሰጪዎች፡፡

ሪፖርተራችን ደምስ መኩሪያ ከሀዋሳ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።