በፓታሽ ማዕድን ልማት ላይ ከተሰማሩ ኩባንያዎች የአስሩ ፈቃድ ተሰረዘ

ጥቅምት 12፣2010

በአፋር ክልል በፓታሽ ማዕድን ልማት ላይ ከተሰማሩ ኩባንያዎች የ1ዐ ኩባንያዎችን ፈቃድ መሰረዙን የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሀገሪቱ ከዘርፉ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግና የኩባንያዎች አቋም ለማጠናከር የሚያግዙ የድጋፍና ክትትል ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑንም ገልጿል፡፡

ለኢዜአ ዘገባ ፋሲካ አያሌው፡፡