የመቐለ ከተማ ወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ የሥራ ዕድል በማግኘታቸው ኑሮአቸው መሻሻሉን ገለፁ

ጥቅምት 12፣2010

በወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ የሥራ ዕድል በማግኘታቸው ኑሮአቸው መሻሻሉን የመቐሌ ከተማ ወጣቶች ገለፁ፡፡

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው በመሥሪያ ቦታና በብድር እጦት ሥራ ያጡ ወጣቶች እንዳሉም ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡

ሠለሞን ፀጋዬ፡፡