የህዳሴ ግድብ በስርአተ ትምህርት ውስጥ አካቶ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ

ጥቅምት 11፣2010

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ በስርአተ ትምህርት ውስጥ ተካቶ ዜጐች እንዲያውቁት ለማድረግ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

የ27ኛው የትምህርትና ስልጠና ጉባኤ ተሳታፊዎች የግድቡን ግንባታ ጐብኝተዋል፡፡

ሪፖርተራችን አባዲ ወይናይ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡