ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ምሳሌ እንደሚያደርጋት ተገለፀ

ጥቅምት 11፣2010

ኢትዮጵያ ከአካባቢ ብክለት የፀዱ የልማት ስራዎችን በማካሄድ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ እንደሚያደርጋት የአለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ሳምንት ጉባኤ ተሳታፊዎች ገለፁ፡፡

ተሳታፊዎቹ በአዲስ አበባ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጐብኝተዋል፡፡

ሪፖርተራችን ፌቨን ተሾመ ዝርዝሩን አዘጋጅታዋለች፡፡