በበጋው ወቅት ለሚከናወነው የመስኖ ስራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሰራታቸው ተገለጸ

ጥቅምት 11፣2010

በበጋው ወቅት ለሚከናወነው የመስኖ ስራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሰራታቸው የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትሩ ዶክተር እያሱ አብርሃ ገለጹ፡፡

በተያዘው የመኸር ወቅት 345 ሚሊዮን ኩንታል ለማግኘት የተያዘው እቅድ ሊያሳኩ የሚችሉ ምቹ ሁኔታዎች እንዳሉም ገልፀዋል፡፡

ሪፖርተራችን ሙሉጌታ ተስፋይ ዝርዝሩን አዘጋጅቶታል፡፡