ኢትዮጵያ በፍትሃዊ የሥነ ፆታና ሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት አጥጋቢ ውጤት እያስመዘገበች ነው

ጥቅምት 10፤2010

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2ዐ3ዐ ለማሳካት የታቀደውን ዘላቂ የልማት ግብ እውን ለማድረግ ሀገራት በፍትሃዊ የሥነ ፆታና ሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ላይ ትኩረት አድርገው መሥራት እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡

ኢትዮጵያ በዘርፉ አጥጋቢ ሥራ በመሥራት ላይ እንደምትገኝም ተገልጿል፡፡

የ2ዐ17 የዓለም ሥነ ሕዝብ ሪፖርት በአዲስ አበባ ቀርቧል፡፡