እህትና አጋር ድርጅቶች ለደኢህዴን የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል

ጥቅምት 10፤2010

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን 25ኛ አመት በአል በማስመልከት የደኢህዴን እህትና አጋር ድርጅቶች መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

ደኢህዴን በክልሉ ያመጣውን ለውጥ በማጠናከር የህዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ የበለጠ መስራት እንደሚገባው ገልፀዋል፡፡