ደኢህዴን የህዝቡን የዴሞክራሲ ጥያቄዎች መመለስ መቻሉን ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ

ጥቅምት 10፤2010

ደኢህዴን ባለፉት ስርዓቶች ይደርስ የነበረውን የመብት ጭቆናዎች ታግሎ ከማሸነፍ ባለፈ አሁን ላይ የህዝቡን  የዴሞክራሲ ጥያቄዎች መመለስ መቻሉን የንቅናቄው ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡

ደኢህዴን/ኢህአዴግ የተመሰረተበት 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በሃዋሳ እስታዲየም ተከብሯል፡፡