ደኢህዴን እስካሁን ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል- ታዳሚዎች

ጥቅምት 10፤2010

ደኢህዴን ኢህአዴግ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በፖለቲካ፣በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ መስኮች ሁለንተናዊ ለውጥ ማስመዝገቡን በደኢህዴን 25ኛ ዓመት በአል ላይ የተገኙ ታዳሚዎች ተናገሩ፡፡