በአማራ ክልል የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከትን መግታትአልተቻለም

ጥቅምት 10፤2010

በአማራ ክልል የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/ወረርሽኝ ሙሉ ለሙሉ መጥፋት እንዳልቻለ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ወረርሽኙ ሊጠፋ ያልቻለው በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች በቂ የንፅህና መጠበቂያ ቦታና የንፁህ ውኃ አቅርቦት ባለመኖሩ መሆኑ ተገልጿል፡፡