ህብረተሰቡ የእጅ ንጽህናውን በመጠቅ በሽታን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

ጥቅምት 09፤2010

ሕብረተሰቡ በአግባቡ እጁን በአግባቡ የመታጠብ ልምድን በማዳበር በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎችን መከላከል ይገባል ሲል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

እጅ የመታጠብ ቀን በዓለም ለ1ዐኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ9ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡