የትምህርት ቤት ጤናና ሥርዓተ ምግብ ፕሮግራም ተግባራዊ ሊደረግ ነው

ጥቅምት 09፤2010

የትምህርት ሚኒስቴርና ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የትምህርት ቤት ጤናና ሥርዓተ ምግብ ፕሮግራምን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት አደረጉ፡፡

ስምምነቱ ጤናማ ትውልድን ለመፍጠርና የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ያግዛል ተብሏል፡፡