የተመጣጠነ የምግብ እጥረት የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመከላከል ፖሊሲ ተዘጋጀ

መስከረም 03፣2010

የተመጣጠነ የምግብ እጥረት የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመከላከል ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

የተመጣጠነ የሥርዓተ ምግብን ለመከተል የሕዝቡን ንቃተ ሕሊና ማሳደግና በትኩረት ይሰራበታል ተብሏል፡፡

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከቀዳማዊት እመቤት ፅሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የሥርዓተ ምግብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ከኪነጥበብና ታዋቂ ሰዎች ጋር አካሂዷል፡፡

ሪፖርተራችን ጌቱ ላቀው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።