በኦሮሚያ በተካሄዱ ሰልፎች በደረሰው ጉዳት ማዘኑን ኦህዴድ አስታወቀ

ጥቅምት 03፣2010

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ሰልፎች በሰው ሕይወትና አካል ላይ በደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ሀዘን እንደተሰማው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ አስታወቀ፡፡

በሰልፎቹ ላይ ለሰው ሕይወት መጥፋትና አካል ጉዳት መንስኤ የሆኑ አካላትን በቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባርም እየተከናወነ ነው፡፡

ከኦሮሚያ ብሮድካስት ኔትወርክ የተገኘውን መረጃ ሙባረክ መሀመድ ያቀርበዋል፡፡