ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ችቦ ጋምቤላ ክልል ደረሰ

ጥቅምት 2፤2010

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

የግድቡ ችቦ ከሐረር ከተማ ጋምቤላ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡