የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሰሜን ጎንደር ህዝበ ውሳኔ አጸደቀ

ጥቅምት 1፤2010

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የአማራና ቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው ቀበሌዎች የተደረገውን የሕዝበ ውሣኔ ውጤት አፀደቀ፡፡

ሪፖርተራችን ሙባረክ መሀመድ ተከታዩንዘገባ አዘጋጅቷል፡፡