የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደሴ ዳልኬ የጋምቤላን የመንደር ማሰባሰብ ሂደት ጎበኙ

መስከረም 30፤2010

ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ደሴ ዳልኬ የጋምቤላን የመንደር ማሰባሰብ ሂደት ጎበኙ

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደሴ ዳልኬ በጋምቤላ ክልል ያለውን የመንደር ማሠባሠብ መርሃ ግብር ተመልክተዋል፡፡