የጨርቃጨርቅ አውደርዕይ በአዲስ አበባ ተከፍቷል

መስከረም 24፣2010

ከአፍሪካ፣ ኤስያ፣ አውሮፓና አሜሪካ አህጉራት በጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪው ላይ የተሰማሩ ኢንቨስተሮችን ያሳተፈ አውደርዕይ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡

አውደ ርእዩን የከፈቱት የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚን ለመገንባት በሚሰሩ ሥራዎች የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ትልቅ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ገልጸዋል።

ሪፖርተራችን ሕይወት ደገፉ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡