የአረጋውያን የጤና ሁኔታ እንዲሻሻል ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የአለም የጤና ድርጅት አሳሰበ

መስከረም 23፣2010

የአረጋውያን የጤና ሁኔታ እንዲሻሻልና አረጋውያን የሚፈለጉትን የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ ሁሉም የድርሻውን መውጣት እንዳለበት የአለም የጤና ድርጅት አሳሰበ፡፡

በኢትዮጵያ አረጋውያን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዬች ላይ ያላቸው ተሳትፎ እንዲጠናከር መሠራት አለበት ተብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ሜሮን በረዳ ተጨማሪ ዘገባ አዘጋጅታለች።