የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ብሄራዊ የፋይናንስ አካታች ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

መስከረም 22፣2010

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ብሄራዊ የፋይናንስ አካታች ስትራቴጂ ይፋ አድርጓል፡፡

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አነስተኛ ገቢ ያለውን የህብረተሠብ ክፍል ያማከለና የሚደግፍ የፋይናንስ ስርአትን ለመዘርጋት ምቹ ሁኔታ መኖሩን ገልጸዋል።

ሪፖርተራችን ህይወት ደገፉ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች፡፡