ሼባ ሌዘር ኢንዱስትሪ የእጅ ቦርሳ ማምረቻ ፋብሪካውን አስመረቀ

መስከረም 22፣2010

ሼባ ሌዘር ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር  ሙሉ በሙሉ ለውጪ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችላቸውን የእጅ  ቦርሳ ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ፡፡

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፋብሪካው የጀመረው ሥራ ሃገሪቱ በቆዳ ዘርፍ ለምታደርገው ጥረት አጋዥ ሚና ይኖረዋል ብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ብሩክ ተስፋዬ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡