ለመማር ማስተማር ሂደት መሰረታዊ የሆኑ አገልግሎቶችን በሟሟላት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ

መስከረም 11፣2010

ለመማር ማስተማር ሂደት አስፈላጊና መሰረታዊ የሆኑ አገልግሎቶችን በሟሟላት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ መምህራን ገለጹ፡፡

በዩኒቨርስቲው አገር አቀፍ የመምህራን ስልጠና እየተካሄደ ነው፡፡

ሪፖርተራችን ተስፋየ ለሜሳ ተጨማሪ ዘገባ አዘጋጅቷል።