የኢትዮጵያና የሱዳን መከላከያ ሠራዊት በድንበር የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለመቆጣጠር ተስማሙ

መስከረም 11፣2010

የኢትዮጵያና የሱዳን መከላከያ ሠራዊት የፀረ ሰላም ሃይሎች እንቅስቃሴንና በድንበር የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለመቆጣጠር እያደረጉ ያሉትን ጥረት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡

የሁለቱ ሃገራት ወታደራዊ ጥምር ኮሚቴ 16ተኛ ስብሰባውን በካርቱም አካሂዷል፡፡

ሪፖርተራችን ነብዩ ወንድወሰን ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።