ዘመናዊ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎች ምዝገባ አሠራር ስርአት በስራ ላይ ዋለ

መስከረም 05፣2010

ዘመናዊ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎች ምዝገባ አሠራር ስርአት በስራ ላይ ዋለ፡፡

ስርአቱ ደረጃቸውን ያልጠበቁ የስልክ ቀፎዎችን ለመቆጣጠርና፣በህገ ወጥ መንገድ የሚደረግ ንግድን መከላከል ያስችላል ተብሏል፡፡

ሪፖርተራችን አባዲ ወይናይ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።