በጋምቤላ በጥቃቅንና አነስተኛ የተሰማሩ ወጣቶች በመስሪያ ቦታና በብድር እጦት መቸገራቸውን ገለፁ

መስከረም 4፣2010

በጋምቤላ ከተማ በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ የተሰማሩ ወጣቶች በመስሪያ ቦታና በብድር እጦት መቸገራቸውን ገለፁ፡፡

የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ ከዚህ በፊት ብድር የወሰዱ ወጣቶች ባለመመለሳቸው ምክንያት ብድር ለማቅረብ  ማቸገሩን አታውቋል፡፡

ወጣቶችን ወደ ኢንዱስትሪ ዞን  በማስገባት ቦታ እንዲያገኙ ለማድረግ ደግሞ  የኃይል አቅርቦቱ ፈተና ሆኖብኛል ብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ደረጀ ጥላሁን ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡