የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አዳዲስ ያገኛቸውን የጥጥ ዝርያዎች ለተጠቃሚዎቹ ለማስተላለፍ ሙከራ እያደረገ ነው

መስከረም 4፣2010

የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አዳዲስ ያገኛቸውን የጥጥ ዝርያዎች ለተጠቃሚዎቹ ለማስተላለፍ ሙከራ እያደረገ ነው፡፡

ማዕከሉ ያሰራጫቸው የተሻሻሉ የሰሊጥ ዝርያዎች በአካባቢው ተቀባይነታቸው አድጓል፡፡

ሪፖርተራችን ተዓምርአየሁ ወንድማገኝ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡