በአዲስ አበባ 9ዐዐሺ ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበዋል

መስከረም 3፣2010

በአዲስ አበባ 9ዐዐሺ ቤት ፈላጊዎች በ2ዐ/8ዐ እና በ4ዐ/6ዐ የቤት ልማት መርሃ ግብር ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበዋል፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር በበኩሉ በቀጣዮቹ ሁለት አመታት 132ሺህ ቤቶችን በማጠናቀቅ ቢያንስ ነባር ተመዝጋቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ጥረት እንደሚያደርግ እየገለፀ ነው፡፡

ለዝርዝሩ ደረጃ ጥላሁን