አፍሪካውያን ዘመናዊ የአየር ትንበያ መረጃ አያያዝና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

መስከረም 3፣2010

የአየር ንብረት ለውጥ በአፍሪካ ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ለመከላከል ሀገራት ዘመናዊ የአየር ትንበያ መረጃ አያያዝና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ተባለ፡፡

የአፍሪካ የሥነ ውኃና የሜትሮሎጂ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡

ሪፖርተራችን ፌቨን ተሾመ ተከታዩንዘገባ አዘጋጅታለች፡፡