በአማራ ክልል 4ዐዐ ሚሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ዩኒየኖች ወደ ኢንዱስትሪ ልማት ተሸጋገሩ

መስከረም 02፣2010

በአማራ ክልል ባለፉት 1ዐ አመታት 4ዐዐ ሚሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ዩኒየኖችንና ህብረት ስራ ማህበራት ወደ ኢንዱስትሪ ልማት መሸጋገራቸው ተገለፀ፡፡

በቀጣይ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ዩኒየኖችና ማህበራትን ወደ ኢንዱስትሪ ልማት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡