ባለፉት 1ዐ ዓመታት በበርካታ ዘርፎች ለውጦች ቢኖሩም አሁንም የበለጠ ጥረት የሚጠይቁ ዘርፎች መኖራቸውን ተገለጸ

መስከረም 02፣2010

ባለፉት 1ዐ ዓመታት በበርካታ ዘርፎች ለውጦች ቢኖሩም አሁንም የበለጠ ጥረት የሚጠይቁ ዘርፎች መኖራቸውን ብሄራዊ የፕላን ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ለውጡ የዜጎችንም ህይወት እየቀየረ ነው ፡፡

ሪፖርተራችን ኢዮብ ሞገስ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።