የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ ትጋታቸውን ማጠናከር አለባቸው_ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

መስከረም 01፣2010

የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ የጀመሩት ጉዞ ከዳር እንዲደርስ ትጋታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቀረቡ፡፡

በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው የአዲስ ዓመት የዋዜማ ዝግጅት በህዝቦች መካከል ያለው የመከባበርና የአንድነት እሴት እንዲጎለብት ከምንም በላይ ዋጋ ይሰጠዋል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

ሠመረ ምሩፅ፡፡