ሰሞኑን በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ተከስቶ የነበረው ግጭት መቆሙን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ገለፀ፡፡