የኢትዮጵያ የበትረ ሳይንስ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ተግብራዊ ተደረገ

ጳጉሜ 3፣2009

ሀገሪቱ ለጀመረችው የለውጥ ጉዞ ተጨማሪ ዕውቀትና ቴክኖሎጂን ለመቅሰም በውጭ ሀገር ከሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና የምርምር ተቋማት ትምህርት ዕድል አጠቃቀምን በተማከለ መንገድ ለመምራት የኢትዮጵያ የበትረ ሳይንስ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ተግብራዊ ተደረገ፡፡

ፕሮግራሙ ከትምህርትና ምርምር ተቋማት እንዲሁም ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና ሌሎች ተቋማት ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ዶክትሬት ዲግሪ በሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በውጪ ሀገር ትምህርትና ሥልጠና እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡

በሁለት ሺ አሥር የትምህርት ዘመን የውጭ ትምህርትና ሥልጠና ዕድል ላገኙ የሽኝት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡

ሪፖርተራችን  ብሩክ ተስፋዬ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።