ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገራት ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው

ነሃሴ 30፤2009

ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገራት ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ ተገለፀ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሲዮን መሪዎችና የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሀላፊዎች አመታዊ ስብሰባ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡