ንባብን ባህላችን እናደርጋለን በሚል መሪ ቃል የንባብ ቀን እየተከበረ ነው

ነሃሴ 30፤2009

በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያዉያን የንባብ ባህል ለማሳደግ ሁሉም ድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ደራሲያን ተናገሩ፡፡

ንባብን ባህላችን እናደርጋለን በሚል መሪ ቃል የንባብ ቀን እየተከበረ ነው፡፡