የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከፍተኛ ሀላፊዎች የተጠረጠሩበት የወንጀል ድርጊት ይፋ ተደረገ

ነሃሴ 29፤2009

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 5 ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች የተጠረጠሩበትን የወንጀል ድርጊት ይፋ አደረገ፡፡

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት ይህንን ጨምሮ በ6 የምርመራ መዝገቦች ላይ የተለያዩ ትዕዛዛትን አስተላልፏል፡፡