በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግብርና ዘርፍ የፈጠራ ሀሳብ ሽያጭ ተካሂደ

ነሐሴ 27፣2009

የወጣቶችን የፈጠራ ሀሳብ ወደተግባር ለመቀየር የግል ባሃለብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን ቢያፈሱ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ውጤት ማስመዝገብ ይቻላል ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግብርና ዘርፍ የፈጠራ ሀሳብ ሽያጭ ተካሂዷል፡፡

ኢዮብ ሞገስ፡፡